Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 09, 2026) ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር የተለያየ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩና ስብርባሪ ብረቶችና እንጨቶች እንዲሁም የቧኞ ቤትና የሽንት ቤት እቃዎች በጨረታ
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር የተለያየ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩና ስብርባሪ ብረቶችና እንጨቶች እንዲሁም የቧኞ ቤትና የሽንት ቤት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል በመግባት የተጣራ ንቅል ስጋ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+ 4 የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/018/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሓራጅአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሃራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ የወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ አንደኛ ደረጃ የበለፀገ የዳቦ ዱቄት (Fortified Wheat Flour)፣ ሩዝ፣ ፓስታና ማካሮኒ፣ የፎም ፍራሽ ትራስ፣ የብርድ ልብስ፣ አንደኛ ደረጃ መደበኛ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣ የግድግዳና ቆርቆሮ ሚስማር፣ የአርማታ ብረት፣ የግድግዳ ቀለም፣ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና፣ ፈሳሽ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና፣ የፕሪንተር ወረቀት፣ ተርማል ወረቀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሸቀጥ ግዥ ጨረታ (ቁጥር 002/2017) ድርጅታችን በኢትዮጵያ የመጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ 1. አንደኛ ደረጃ የበለፀገ የዳቦ ዱቄት (Fortified wheat Flour) 2. ሩዝ
አቢሲኒያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለት/ቤቱ መምህራንና አስተዳደር ሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሕትመት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የስፖርት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 አቢሲኒያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለት/ቤቱ መምህራንና አስተዳደር ሠራተኞች
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 01 የአቡነ ባስሊዎስ የ2ተኛ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 01 የአቡነ ባስሊዎስ የ2ተኛ/ደ/ት/ቤት በ2017ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች
በሮቤ ከተማ የዜይበላ ወለሼ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጃት አመት የሚያገለግሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች የመኪና ጎማዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሮቤ ከተማ የዜይበላ ወለሼ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጃት አመት የሚያገለግሉ የጽሕፈት
የ G+1 ዋና መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ረቂቅ ምንውየለት እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዋለልኝ መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
የቤት የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እቅፍወርቅ ስዩም እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ቦጋለ ቶላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፈዴራል የመጀመሪያ
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ያገለገሉ የተለያዩ ወንበሮች አሮጌ የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማዎች
በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁ.1 ቅ/ጽ/ቤት ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቢሾፍቱ ከተማ አካባቢ ካሉት ሪዞርቶች የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ማከናወን ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MTO-1-NCB-YM-01/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁ. 1 ቅ/ጽ/ቤት ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቢሾፍቱ ከተማ አካባቢ ካሉት
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ዕቃ እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመከራየት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ