Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 20/12/2018 እና 23/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና
በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: 24/7 አጠቃላይ የሕንጻ ጥገና፣ የተሟላ የቢሮ ንብረት የማጓጓዝ አገልግሎት፣ የደረቅ ቆሻሻ የማስወገድ አገልግሎት፣ የፀረ-ተባይ ቁጥጥርና ተያያዥ አገልግሎቶች ለሚሰጡ ድርጅቶች የወጣ የፍላጎት መግለጫ ማስታወቂያ (EOI)
2merkato.com (Jul 30, 2026) ብቁ ድርጅቶች ፍላጎታችሁን አሳውቁን 24/7 አጠቃላይ የሕንጻ ጥገና፣ የተሟላ የቢሮ ንብረት የማጓጓዝ አገልግሎት፣ የደረቅ ቆሻሻ የማስወገድ
St. Peter Specialized Hospital: Procurements of Windscreen Wiper for Ashokiland
Government (Jul 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d675d345-138e-4c4e-842a-5a8d0da13447/open Lot Information
Information Network Security Administration፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Jul 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aae8f579-2a77-484f-a3c0-4f06d5cdf7eb/open Lot Information
Artificial Intelligence Institute: Procurement of White Board with Stand 120*90
Government (Jul 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/780e7b46-d9eb-421f-add0-94b5afe1562f/open Lot Information
Ministry of Foreign Affairs፡ Procurement of Catering Services
Government (Jul 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cca3137b-ca81-442f-a8ad-33253b5ff432/open Lot Information
Wollo University: Renovation and Reconstruction of Dining Hall to Construction of Library Completion Work at Kombolcha Campus
Government (Jul 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/01fa1c7d-e522-4250-a34c-19646dde7248/open
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Spare Parts
Government (Jul 30, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8b5a54d6-71ce-4e13-8692-64eebf52b975/open Invitation to
የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስትያን ማህበራዊና ልማት ኮሚሽን የማህበረ መንፈስ ቅዱስ ማህበረሰብ አገልግሎት በኢትዮጵያ ማስተባበሪያ ጸ/ቤት (SCORE) የመስክ ቁሳቁስ (Field Material) እና የቢሮ ስቴሽነሪ(stationary Material) ለአርባ ምንጭ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፤ ለአርባ ምንጭ አካባቢ ጽ/ቤት፤ ለቦራና አካባቢ ጽ/ቤት እና ለሐመር አካባቢ ጽ/ቤት Field Material and Stationary Material በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
2merkato.com (Jul 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማ ስ ታ ወ ቂ ያ ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የኢትዮጵያ ካቶሊክ
Debremarkos University Procurement of Food and Beverages
Government (Jul 30, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fad9df14-ade0-4ecf-aa37-fcdbfe3c5cc8/open Invitation to