Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የስሚንቶ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለተአ/ዳባት/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቤቴልሔም አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶእስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/134215 በ22/02/2011ዓ/ም በሰጠው

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ

የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አንበሳ ባንክ አ.ማ በባንኩ ህንፃ ላይ ተቀምጠው የቆዩ እና ከህንፃ ግንባታ የተረፉ አዳዲስ እና ያገለገሉ የተለያዩ መስታወቶች እና አዳዲስ ሴራሚኮች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

The Addis Ababa Chamber of Commerce & Sectorial Associations (AACCSA) Invites Bids for Social Media Boosting Services.

Reporter(Feb 08, 2026) Invitation to Re-Bid for Social Media Boosting Services 1. AACCSA, established in 1947, is Ethiopia’s leading business

ASDEPO Invites Bids for the Supply of Health Facilities/One-Stop Centers (OSCs) Materials for the Prevention, Risk Mitigation, and Response to Gender-Based Violence in Emergencies (GBVIE) Project in the Oromia Region.

Rimon General Trading PLC Invites Bids for the Supply of 4,382.88 Metric Ton of Steel Billets.

Reporter(Feb 08, 2026) Invitation for International BiddingBID NO. RGT/001/2026Rimon General Trading PLC Invites eligible and Competitive bidders for the supply

SOS Sahel Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Tyres for Toyota Vehicles.

Reporter(Feb 08, 2026) INVITATION TO BID Invitation Number (NCB) SOS-NCB-G-5-Tyre-2026 SOS Sahel Ethiopia here in invited eligible bidders for supply

ሕብረት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ ሞተር ሳይክልሎችን ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ ሞተር ሳይክልሎችን

ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ደረጃውን የጠበቀ ፈሳሽ የልብስ ሳሙና ባለ 5 ሊትር (ላርጎ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9e223e9f-cf9b-4915-bcf5-305edd7678e3/open Lot Information Procurement

የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/990b8a98-01c2-4f3a-ab2d-040dd70cf396/open Lot Information Procurement