Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የስሚንቶ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለተአ/ዳባት/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቤቴልሔም አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶእስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/134215 በ22/02/2011ዓ/ም በሰጠው

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ

የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

World Vision International Ethiopia (WVE) Invites Eligible Bidders to Participate in a Tender for the Provision of Long-term Security Guard Services.

Reporter(Feb 08, 2026) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: WVIE/SCM/00067/26 Invitation to Bid for Provision of Long-Term Agreement (LTA) For the -Procurement of

ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞቹ የተለያዩ የደንብ ልብሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡OT/14/2025-26 የደንብ ልብስ ግዥ ግልጽ ጨረታ ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞቹ የተለያዩ የደንብ ልብሶችን በግልፅ

የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች 2.82X5.57 የሆነ የአልሙኒየም መስታወት ፓርቲሽን እና ሌሎች የሚገኝ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 08, 2026)  ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ልዕልና ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ የሶቺቱ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል ማጣፈጫ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል በማጣፈጫ በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት

Nisir Microfinance Invites Qualified Advertising and Marketing Agencies to Submit an Expression of Interest (EOI) for Prequalification for its 2026 Marketing Projects, Categorized Into Two Lots: Lot 1 (Broadcast Production) and Lot 2 (Social Media Boosting & Design).

ተስፋ ድርጅት የተለያዩ ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት የ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ጥቅል ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan(Feb 07, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር፦ 002/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) is Seeking Expressions of Interest from Qualified Companies for the Supply of 10 Convex Security Mirrors (765mm, 101mm) for its Addis Ababa Office

ቦሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብስ ግዥ፣ ለአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ለህትመት፣ ለአላቂ የት/ት እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እና ሌሎች ዕቃዎች፣ ለተለያዩ አላቂ እቃዎችና አቅርቦቶች፣ ቋሚ የኤሊክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል