Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/055/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) Invitation to Re-Bid National Competitive Bidding Bid Reference No. WB/SCM/026/26 Wegagen Bank S.C. Invites Eligible and Qualified Bidders for the following items. S/N Item Description 1

Wegagen Bank S.C. Invites Eligible and Qualified Bidders for the Supply of Synthetic/Polyester Thermal-Transfer Asset Labels (25MMX100MM) and 100% Resin Thermal-Transfer Ribbons.

Reporter (Sep 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡- 26/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው

አሐዱ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች በተሰጠዉ ስልጣን መሠረት ንብረቱ ባለበት

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመኮትኮቻ ባለ ሶስት ጣት እና ኦሪጅናል የቀኝ ማጭድ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9d79e05a-f66b-40c6-8595-d70e8a0ebcd5/open Lot Information

በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅህፈት ቤት በከተማ አስተዳደር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ፓትሮል መኪና ሙሉ ጥገና ለማድረግ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ አንድ የሰራተኞች ሰርቪስ /Midi Bus/መኪና እና አንድ ፒካፕ መኪና በጨረታ ሰነዱ በተቀመጠው ስፔሲፊኬሽን መሰረት ለማቅረብ ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Immigration and Citizenship Service: Procurement of Car Tyre

Government (Apr 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8f98eec5-056f-4ea6-8a18-adea4b218340/open

ካፋ ዞን የደካ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የደካ ጤና ጣቢያ አጥር ፊለፊት ለማሳጠር ፈልጎ በተዘጋጀው የስራ ዝርዝር እና ዲዛይን መሠረት በ2018 ዓ.ም በጀት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 3 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Potential Contractors or Eligible Bidders for the Procurement of the Supply and Installation of Street Light With Smart Pole for Ambo- Guder Project Bidders Must Meet Specific Licensing and Registration Requirements.

የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር YS/C/d NCB03/2018 ዓ.ም. የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ እ/ሀ/ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት የእንሰሳት መድሃኒት እና ለመቀ/ገ/ወ/ትም/ጽ/ቤት እና ግ/ጽ/ቤት በሶቆጣ ቀል ኪዳን ፕሮግራም በጀት በድጋሜ የአትክልት ዘር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92