Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Dire Gazetta (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የአካባቢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018/19 በጀት ዓመት ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ፣ የፋክስ እና ሌሎች ተመሳሳይ የቢሮ ዕቃዎችን በዋናው ቢሮና ቅ/አገልግሎት መስጫ

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018/19 በጀት ዓመት ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ፣ የፋክስ እና ሌሎች ተመሳሳይ የቢሮ ዕቃዎችን በዋናው ቢሮና ቅ/አገልግሎት መስጫ በመምጣት ሰርቪስ ማድረግና መጠገን ስራ የአገልግሎት ግዢ በአካባቢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል ፈጽሞ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2018 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን

የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግስጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.04/2017 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታከስ ዕዳ የያዛቸዉን ለቆዳ ማምረቻ የተዘጋጀውን ህንፃ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸዉን ለቆዳ ማምረቻ የተዘጋጀውን ህንፃ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/DE/06/19 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ተስፋዬ ሰለሞን ዘውዴ ለቢራ ግብአት የሚሆን ገብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ተስፋዬ ሰለሞን ዘውዴ ለቢራ ግብአት የሚሆን ገብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቅዎች አቅርቦት (ፓወር ኬብል፣ ጠላቂና ሰርፌስ ፓምፕ)፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫና ሞተር (engine) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቅዎች አቅርቦት (ፓወር ኬብል፣ጠላቂና ሰርፌስ ፓምፕ)

በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ሳሪስ ጤና ጣቢያ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 02, 2026) ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ቁጥር 03/2018 በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ሳሪስ ጤና ጣቢያ ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሳራ ሞገስ እና በፍ/ባለ ዕዳ አቶ ካሳሁን ገ/ስላሴ መካከል ስላለው

Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of Construction Materials/Rhs 40x60x1.5mm

Government (May 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0c9ce155-2fa2-464e-8af0-af349da3b411/open Lot Information

Ministry of Defense፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (May 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/10f47844-fad2-401a-a9b4-52782d371cd1/open Lot Information

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የህትመት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/66ae62c9-2234-4f33-ba81-d15f2431558c/open Lot Information

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የተለያዩ የቢሮ ማሽን ጥገና ማቴሪያል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c85cce15-badd-4aac-aa58-32c1189095b8/open Lot Information

The Somali Regional State, Dr. Abdulmajiid Hussein College of Teacher Education, Invites Sealed Bids for the Procurement of Furniture.

Ethiopian Herald (May 01, 2026)  INVITATION FOR BID (IFB) 1. The Somali regional state, Dr.abdulmajiid Hussein of college of teacher