Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 29, 2026) በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2026 በከልቻ  ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ተሳቢ ተሽካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ተሳቢ ተሽካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ28/08/2018 እና 01/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለ2019 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውል የተፈጨ ቤይዝ ኮርስ ጠጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ/ሻሸ/010/2019 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለ2019 በጀት ዓመት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ-04/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ እንስሳትና አሳ ሀብት ልማት ተ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እንስሳት መድሃኒት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የእሣት ማጥፊያ መሣሪያዎች ፍተሻና ሙሌት አገልግሎት በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል ገብቶ ማሠራት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የሀገር ውስጥ ገስጽ ጨረታ ቀጥር ሙሲፋ/23/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የእሣት

Ministry of Water and Energy Would Like to Notify Bid Amendment for RFB Reference No.: ET-MOWE – PIT-562727-CW-RFB

Ethiopian Herald (Sep 02, 2026) AMENDMENT TO Request for BidsSmall Works(One-Envelope Bidding Process) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia

Médecins Sans Frontières Holland (MSF-Holland) Invites Sealed Bids from Qualified Contractors (Category GC/BC-6 and Above) for the Construction of the Karmardha Hospital Waste Zone Located in Jigjiga, Somali National Regional State.

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት የቁም ደን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በምዕ/ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ወረዳ

ጤና ቀበናና ግንፍሌ እናፅዳ ማህበር ማክሰኞ ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ባወጣው ጨረታ ላይ የዓ.ም. ማረሚያ አውጥቷል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) ግልፅ የጨረታ ግዥ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ