Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Mar 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፈዲላ ጀማል እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሬድዋን ላሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/124219 ሰኔ 27

የቦታው ስፋት 65 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter(Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የድርደር ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/05/2018 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች በሰንጠረዠ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን መኖሪያ

እናት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) RE-Bid Invitation for Office Supplies (Stationery Items)Bid Reference No: 317/2026 1- About CARE Ethiopia Founded in 1945, CARE is a leading international humanitarian organization fighting global poverty.

CARE Ethiopia Invites Qualified Suppliers to Bid for Office Supplies (stationery Items) Under a Framework Agreement (FWA) for Two Years.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Tourism: Procurement of Carpet

Government (Jun 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bd3f8f83-5240-4567-93c4-983a5fde86d0/open Lot Information

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ አካባቢ የሚገኘውን የድርጅቱ ይዞታ (መርሃ ጥበብ ቅርንጫፍ መ/ቤት) ለንግድ አገልግሎቶች ማለትም ለካፌና ሬስቶራንት፣ ለሱቆች ወዘተ ስራዎች ሲጠቀሙ ለሚችሉ ድርጅቶች ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለማከራየት ይፈልጋል

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Jun 15, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ገነቱ ካሴ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ 1ኛ. አቶ እንግዳ ዘለቀ፣ 2ኛ.

የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ የድርጅት 8 ቦታዎችን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

ዳንኤል ጌታነህ የተመሰከረለት ኦዲት ድርጅት ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አሸናፊ ለሚሆኑ ተጫራቾች በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የንብረት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ (invitation to Bid) ዳንኤል ጌታነህ የተመሰከረለት ኦዲት ድርጅት በመፍረስ ላይ ያለውን

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ MIE Trailer Spare Parts (PR-No. 45998) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT/13/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ

በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Jun 15, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ መሀመድ አሚን  እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ  አለሙ  መካከል ስላለው  የገንዘብ ክስ

ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡