Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 21, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የመኪና አይነቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታው
የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የመኪና አይነቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሁለተኛ ጊዜ፣ ሎት2.
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን ሎት 1. የእነ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የህፃናት ማቆያ እና ሰነድ ክፍል የG+3 ግንባታ በደረጃ GC/BC 6 እና
በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ /ወዲ/200/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሽን ባንክ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ፅ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ፅ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን
የተለያዩ ያገለገሉ መረጃ መሳሪያዎች (የኤክስሬይ ማሽን፣ የልብ ምት መመርመሪያ፣ የደምግፊት መመርመሪያ) እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ለአከ ተክሌ እና የፍ/ባለዕዳ ኢትዮ እስካንዲክ የሕክምና አገልግሎት አ.ማ መካከል ስላለው
በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ስር የሚገኘዉ የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መ/ቁ 001/2019 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ስር የሚገኘዉ የቀይ ኮከብ
በጉ/ክ/ከ/መ/04 የጉቶ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጉ/ሜ/ጤ/ጣ/001/2019 በጉ/ክ/ከ/መ/04 የጉቶ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-001/2019 በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት በአስተዳደሩ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር ሐ-09/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ
በኢትዮጵያ የአርመን ሕዝብ ማኅበር እ.ኤ.አ የ2026 የአንድ ዓመት የኦዲት ሥራ ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አንዱ የሆነው በኢትዮጵያ የአርመን ሕዝብ ማኅበር ከመንግሥት ዕውቅና ያለው
የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር W/ra M/GJ/4/2018 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት በዞን
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ለዞኑ ባህል ቱሪዝም መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ሼድ ግንባታ ለማሠራት በመስኩ የተሰማሩ ማኅበራትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ለዞኑ ባህል ቱሪዝም መምሪያ