Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኤፍ ደብሊው አች ደብሊው አስመጭ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍባለዕዳ እነ ወ/ሮ ራቢያ ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Feb 14, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ እነ እስቲቭ ዮሐንስ (2 ሰዎች) እና በአፈ/ም ተከሳሽ ወ/ሮ ቤቴልሄም አባቡ መካከል ላለው የአፈጻጸም ክርክር ክስ ጉዳይ በሟች አቶ አባቡ ውብሸት

የመኖሪያ ቤት የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለኤል ኤላ ጋርመንትና ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa City Government Mayor Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water Pump

Government(Dec 06, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/cfe5df5f-189a-4214-b74a-0a2c382f0c40/open  Invitation to

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ መድኃኒት እና የህክምና እቃዎች እንዲሁም የቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ጥገናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፊዝ 02 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Combining Compartment እና Lighting Preventer ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 06, 2025)   የጨረታ ቁጥር DC/EM/179/2025 እና DCE/EM/180/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፊዝ 02 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ሲግሞ ሰጠማ እና በለጠ ጌራ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገዲማ ዲስትሪክት ላይ የ“Grevillea Robusta” ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቀለም ቅብ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 06, 2025)   ጨረታ ቁጥር DCE/SC/153/18 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ጊቢ ውስጥ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ

የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Dec 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ –ቁ 2 የቁሊቶ

Choomman Guduruu Health Office Now Invites All Contractors of Category General/building Contractors of GC-5/BC-4 & Above to Construct Nuubariyee Ifee CHP

Addis Zemen(Dec 06, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation to Bid  1. Choomman Guduruu Health Office now

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨታ ቁጥር 002/2018 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018

በደ/ኢ/ክ/መ/ጌደኦ ዞን ቡሌ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት እና ኩሽና ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Yedebub Nigat(Dec 06, 2025)   የሐራጅ ሽያጪ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ እነ አቶ ታዬ አሰፋ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ ወ/ሮ ሽብር