Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 019/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
አሐዱ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ በካርታ ቁጥር 57/2007
ፀደይ ባንክ አ.ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Apr 15, 2026) ቀን፡– 07/08/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) ፣አሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትኪስ ፣poly (ethylene terphthalte plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ እና fabric rope፣ ምግብ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-14/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው መጋቢት 30/07/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ቅድመ ማበጠሪያ ማሽን፣ ዲስቶነር (ድንጋያማ ቆሻሻ መለያ) ግራቪቲ መለያ ማሽን፣ የተበጠረ ማጠራቀሚያ ቋቶችና የመስፊያ ማሽን፣ የተለያዩ ለማሽኑ የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች…. የመሳሰሉትን ባሉበት ሁኔታ ድርጅታችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 01, 2026) ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ የኤክስፖርት እህል ማቀነባበሪያ ማሽን ሽያጭ ጨረታ ድርጅታችን ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ቱርክ
The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for Smart Phones, Tablets, and Laptop Computers
Ethiopian Herald (Apr 01, 2026) Invitation to Bid. National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization:
Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA) is Seeking a Qualified Service Provider to Supply 100 She Goats and 50 He Goats for Their ‘Integrated Livelihood Development Project, Continuation’.
Reporter (Apr 01, 2026) CALL TO PURCHASE GOATS Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA) is a national NGO established in
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት/3/ Samsung Golaxy $25 Ultra በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 29/2018 በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለተለያዩ ጽ/ቤቶች የሚየስፈልጉትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር ቋሚ እቃዎች እና የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር
ZOA from Relief to Recovery Seeks a Consultancy Firm to Conduct a Midterm Evaluation for the Project ‘Strengthening Tigray CSOs to Lead on Local Governance and Development’ in Tigray Region (Shire, Axum, Adwa, Adigrat, Hawzen, Machew, Mekle Hawelti and Kuha Sub City).
Reporter (Apr 01, 2026) CALL FOR MIDTERM EVALUATION Bid No.: ZOA/05/2026 ZOA from relief to recovery is an international NGO
The Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Development and Inter Church Aid Commission (EOC-DICAC) Invites Registered Contractors of Category BC/GC Six and Above for Toilet Constructions and WWC Six and Above for Water Supply Constructions in Debrebirihan Zuria and Basona Werana Wereda, Amhara Region.
Reporter (Apr 01, 2026) Advertisement for Tender The Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Development and Inter Church Ald Commission (EOC-DICAC) is
Hibret Bank Invites Bids for the Supply of Ballpoint Pens (blue, Black, and Red).
Reporter (Apr 01, 2026) INVITATION TO BID Bid No. HB/024/2026 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders