Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ ደ/ወ/ው/ኢ/ጽ/ቤት ከማህበረሰብና ከአልማ በተገኘ የበጀት ምንጭ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንድቃ ጎጥ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አንድ መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ለማስገንባት ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሽጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.02/2018 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ

የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ለኤክስፖርት የተዘጋጀ የፍየል ቆዳ 2,300.00 እሽግ (በኩንታል) እና ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 25, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ ነክ ቁሳቁሶች ግዥ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ ነክ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ ነክ ቁሳቁሶችን በድጋሚ በወጣ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ) አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሸገር ሪጅን ጽ/ቤት በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኘውን የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ) በዘርፉ ልምድ ላላቸው ተወዳዳሪዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሸገር ሪጅን ጽ/ቤት በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኘውን የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ) በዘርፉ ልምድ ላላቸው ተወዳዳሪዎች በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሶስተኛ ወገን ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Somali Regional Disaster Risk Management Bureau Invites Sealed Bids from Qualified Eligible Bidders for the Procurement of Construction, Office Furniture & Equipment.

Ethiopian Herald(Feb 22, 2026) Invitation for Bids (IFB) IFB No: SRSDRMB/NCB/Cons/005/2018 IFB Title: Procurement of office furniture & equipment Somali

የሲዳማ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ስቴሽነሪ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ የምድርና የጠረጰዛ ሚዛን ማነፃፀሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የተለያዩ አይነት ዕቃዎች ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ስር የሚገኝ የሶር አምባ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሠራት ይፈልጋሉ

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ኅብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች እና ናርድ የትራከተር ማረሻ፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች እና የተለያዩ ዓይነት አሮጌ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ኦሞ ባንክ (አ.ማ) ማሻ ዲስትሪከት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የአንደኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ) ማሻ ዲስትሪከት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 198/90 እና 1147/2010

Rohi Weddu Pastoral Women Development Organization (Rohi Weddu) Needs to Hire Consultant to Prepare Psychosocial Training Material (in English and Local Language)

Addis Zemen(Feb 22, 2026) Call for Consultancy Service (Preparation of Training Material) Rohi Weddu Pastoral Women Development Organization (Rohi Weddu)

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ግርማ አንበርብር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ጌትነት አንበርብር መካከል ስላለው

The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Liquid Foliage Fertilizer, Herbicide, Fungicide, Insecticide

Ethiopian Herald(Feb 22, 2026) ADVERTISEMENT Ethiopian Agricultural Businesses Corporation Tender Number: Agro Chemicals: – EABC/AC/001/2026 1.The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ሚካኤል ዘውዴ እና በፍ/ባለዕዳ ኤስሮም አንዳርጌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም