Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ዳሸን ባንክ አ.ማ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 25, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሃራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0008/25 ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ንብረት የሆኑትን ተሽከርካሪዎችን መኪናዎችን ለማስጠገን የጥገና ጋራዥ አገልግሎት ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 25, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ንብረት የሆኑትን ተሽከርካሪዎችን መኪናዎችን ለማስጠገን የጥገና ጋራዥ አገልግሎት ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው

ድጋሚ የወጣ 63.6 ካሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 25, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ትእግስት ዲኦ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ማርታ አሰራት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

የአምቦ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ጋራንቲ የሚያመርት ዶዘር አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 24, 2025) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 04/2017 የአምቦ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ጋራንቲ የሚያመርት ዶዘር አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች