Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ ቁ የተበዳሪ ስም
ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1. የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሎት2. በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ እና በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. የቧንቧ ውኃ
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የጽህፈት መሳሪያ፣ የቧንቧ ውኃ እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ፈርኒቸር፣ ጀኔሬተር እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስ/ር ቡድን፤ የዳዉንት ወረዳ ስራና ስልጠና ተቋም በመደበኛ በጀት ለቴክኒክና ሙያ
በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ የኤሌክትሪክ ወርክ ሾፕ፣ የእንጨት ስራ ወርክ ሾፕ ግንባታ እና ለዳውንት ወረዳ አስተዳደር ምክር ቤት ህንጻ ቀሪ ስራዎችን ለማሰራት ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መክቱም የቁርአን ማህበር የ2018 በጀት አመት ኦዲት ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) የኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የ2018 በጀት አመት ኦዲት ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ
GOAL Ethiopia, an International Humanitarian Organization, Invites Bids for the Purchase of Four Used 4×4 Toyota Vehicles (Lots 1-4) on an ‘as Is, Where Is’ Basis.
Addis Zemen (Jul 24, 2026) NATIONAL TENDER NOTICE Reference Number: 0002/2026 Office GOAL Ethiopia Bid Invitation Collecting Date and Time
Artificial Intelligence Institute: Procurement of Power Divider and Ring Cable Lug M82*2.5mm2
Government (Jul 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b3eb5bc4-c0e1-4089-950d-937c8f3a922e/open Lot Information
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service፡ Procurement of Gardening Services
Government (Jul 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c3ea06f1-1e28-470c-a3fc-98a9d6200b6e/open Lot Information
Office Of Federal Auditor General፡ Procurement of Video Recording (የቪዲዮ ቀረጻ ግዥ)
Government (Jul 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/911699c4-4f6b-4064-a5e0-a51cd415280f/open Lot Information
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የኤሌክትሪክ ኬብል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jul 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7107af44-25d4-457a-8cd3-bac4d3513958/open Lot Information
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ
Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service Would Like to Procure Well Electromechanical &Water Supply System Work
Government (Jul 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a4777d4d-41c6-4a45-99bb-b555832c6166/open ”
Debre Birhan University፡ Procurement of Machinery
Government (Jul 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/98a0f3ee-a279-413c-8d50-98802b7cbe69/open Invitation to