Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን
በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa City Administration Bureau of Finance: Procurement of ICT Equipment
Government (Apr 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/73d85130-1dbc-4986-8710-f3bc4669a052/open Invitation to
Ethiopian Technology Authority: Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (Apr 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/0b8f0611-fb5c-4b9d-9fc1-917a17ef4d62/open Invitation to
Procurement of የመማር ማስተማር የላቦራቶሪ መሳሪያዎች /CMHS/
Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/04fb2cfb-3595-4d4c-bfc8-211537a44949/open
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ በድጋሜ
MCG-Builders Up Construction Materials Manufacturing PLC (MCG-BUCMM PLC) Hereby Invites Eligible Local Buyers to Participate on the Purchase of Heavy-Duty Blind Steel Casings of Different Sizes Available for Sale from its Warehouse (stock).
Addis Zemen (Apr 15, 2026) INVITATION TO BUYERS (SALE OF-HEAVY-DUTY BLIND STEEL CASINGS) Sales Reference No. MCG-BUCMM PLC 01/2026 MCG-Builders
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሽታሁን መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ
ስፋቱ 161.77 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኒሻን ዘውዱ እና በፍ ባለዕዳ አቶ ሁሴን ድልገባ መካከል ስላለው
Amanuel Mental Specialized Hospital: Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
Government (Apr 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/035460de-b30f-4d7a-8f0e-bc9bac21116d/open Invitation to
የቡሬ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ፣ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና በአፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን