Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ ሎት አንድ የግንባታ ማቴሪያል

በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና በግልጽ ጨረታ እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ልዩ ልዩ ቆራሊዎች፣ የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት በሐራጅ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን የተለያዩ ያገለገሉ መስታወት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Maana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Luugoo. Sibiila Warshaa Saamunaa Fi Zeeyitaa Naazireet Arsii Keessatti Argamu Kiloogiraamii 3000 Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 14, 2026) Beeksisa Caalbaasii M/A/Mirgaa Tsaggaayee Isheetuufi M/A/Idaa Warshaa Saamunaafii Zeeyitaa Naazireet Arsii jidduu falmii himannaa raawwii

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የመምህራን ቅጥር፣ ዝውውር፣ የሙያ ብቃት ምዘና ኦላይን ምዝገባ Software እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 16/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2008 በጀት ዓመት ሎት 1

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ እስቴሽነሪዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና ሞተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል ቦት ጫማ የወንዶች እና ጉርድ ጫማ እንዲሁም የሴቶች ጉርድ ጫማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል ቦት

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ የሎተሪ ቅስቀሳ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፍያ እና ባግ ዕቃዎችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Mana Murtii Ol’aanaa Magaalaa Adaamaa Mana Kondominiyeemii Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 14, 2026) Beeksisa Caalbaasii Murtii Abbaa Mirgaa Aadde Gannat Tashoomaafi Murtii Abbaa Idaa Obbo Ashannaafii Habtee jidduu

Federal Technical and Vocational Education and Training Institute: Procurement of Stationary Materials

Government (May 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3c1adf13-16ad-4cc4-baae-34ec15d4b599/open Lot Information

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የመስተንግዶ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/11c69422-bca2-4a44-bba0-15f1cdce2169/open Lot Information