Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ24/08/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው
ጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስኬት ባንክ አ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኃይሌ ጫላና ጓደኞቻቸው ብረታብረት አ/ሽ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. በድጋሜ የወጣ የሰቆጣ ኤፍኤም ጣቢያ የፈርኒቸር እና አካስቲክ ሥራ፣ ሎት 2. የሰራተኞች የህክምና አገልግሎት፣ ሎት
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ
የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የድርጅት ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Sep 28, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዬሃንስ ገረም እና በአፈ/ተከሳሽ በእነ ጌትነት ዳኛው 2ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ
Wollega University: Procurement of Stationary Materials
Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/501d344b-588c-423c-b432-93200c8bb72f/open
Ministry of Labor and Skills: Procurement of Stationary Materials
Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f622ae92-8ec7-41d5-b75f-847c05adf4c0/open
OMNl Ethiopia የሆቴል፣ የስልጠና አዳራሽ እና ተያያዥ የመስተንግዶ አገልግሎት ከብቁ አገልግሎት ሰጪዎች ለማግኘት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መምረጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 28, 2026) የሆቴልና የስልጠና አዳራሽ አገልግሎት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ OMNl Ethiopia በ AMIRP Forward Media Fellowship Program
Ministry of Defense: Procurement of Construction Material
Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/51c80f6e-9540-475b-93c6-f8ea10a98a80/open
የዶ/ር ደስታ ላንገና ፋውንዴሽን የ2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም.የበጀት ዓመታት የፋውንዴሽኑን የፋይናንስ ሪፖርቶችና የሒሳብ መግለጫዎች በገለልተኛ የውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 28, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የውጭ ኦዲተር የጨረታ ጥሪ የዶ/ር ደስታ ላንገና ፋውንዴሽን የ2016፣ 2017 እና 2018
በምዕራብ አርሲ ዞን በገደብ ሀሳሳ ወረዳ መስተዳድር የገደብ ሀላላ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ አርሲ ዞን በገደብ ሀሳሳ ወረዳ መስተዳድር የገደብ ሀላላ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ
የሂሊንግ ዊንግስ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን የማህበሩን 2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማሰራት (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 28, 2026) የኦዲተር ምልመላ ማስታወቂያ የሂሊንግ ዊንግስ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል