Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ sound system) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ Sound System) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኤስጂቢ ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የጻረክተሮች ቦርድ በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በተሰጠው ስልጣን መሠረት 1. በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ
ኤስ.ጂ.ቢ.ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልዕ ሐራጅ ጨረታ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልዕ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን ግንባታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትን ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ከ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን ከዚህ
ላፓልማ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አዲስ አበባ ቃሊቲ አምባሰል መጋዘን ግቢ ውስጥ የሚገኙ የፋብሪካው ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪ እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የማሽኖችና ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ከነከማደሪያ (የውስጥ ፕላስቲክ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ዘርፉ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ከነከማደሪያ(የውስጥ ፕላስቲክ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታ
የቦታው ስፋት ጠቅላላ በፕሮፖርሽን 147 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት
የገቢዎች ሚኒስቴር: የመኪና መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 05, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/71ac11d0-7bc6-41c4-9359-113e4c8da726/open Lot Information
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህክምና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኦቨርሌይ ወረቀት እና ማርከር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 05, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c27e043d-198b-4f4d-84dd-bd59f32e8784/open Lot Information
የፌዴራል ቴክኒከና ሙያ ትምህርትና ማሰልጠኛ ተቋም የማስተማሪያ የስፖርት ትጥቅ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Ministry of Culture & Sport፡ Procurement of Food
Government(Dec 05, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2b003bc2-dce7-4e0a-8144-75d7f885477b/open Lot Information