Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 09, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ሞተር ሳይክሎችን የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የጋረዥ ዕቃዎችን፣

የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን፣ ሞተር ሳይክሎችን፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የጋረዥ ዕቃዎችን፣ ቸርኬዎችን፣ ባሌስትራዎችን እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችን በኪሎ ግራም (በሚዛን) ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Mar 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9ee31216-7100-43fb-80a2-5a594c590bbe/open  Invitation to Bid  Procurement of Food and Beverages Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0075-2018-BID-OpenProcurement

Debre Birhan University፡ Procurement of Food and Beverages

Addis Zemen (Mar 09, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018  የጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ብልሽት የገጠመውን ተሽከርካሪ በግልፅ

የጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ብልሽት የገጠመውን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 43/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ጂኤስ የቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ለህንፃ ግንባታ የሚውሉ ሁሉንም የግንባታ ሥራ ግብዓቶችን በጥቅልም ሆነ እንደዘርፋቸው በብዛት ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢ ድርጅቶችን መመዝገብ ይፈልጋል

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/015/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው

ሲንቄ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/014/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን

Zemen Bank S.C Invites Bids for Three Separate Procurements: Offsite Data Backup Site Enhancement (Ref. No. ZB/03/26), Vehicle Diagnostic Devices (Ref. No. ZB/04/26), and Supply & Installation of Anti-Burglary Alarm Systems (Ref. No. ZB/05/26).

ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኝ ለዋና መስሪያ ቤት ቢሮ አግልግሎት የሚውል G+4 እና ከዚያ በላይ የሆነ የተጠናቀቀ ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+3 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው)

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለ2025/26 በጀት ዓመት የሠራተኞች የደንብ ልብስ ሕጋዊ እና በሙያው በቂ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሰራተኛ ደንብ ልብስ (ሸሚዝ) ግዥ ግልጽጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 12/25/26 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለ2025/26 በጀት ዓመት የሠራተኞች

ራሚስ ባንክ አ.ማ ከዚህ ቀደም ጥር 03 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው ጨረታ ላይ የሚካሄድበት ቦታ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ቦታ ማስተካከያ ከዚህ ቀደም ጥር 03 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ቅጽ 31፣ ቁጥር 2682፣ ገጽ

ብርሃን ባንክ አ.ማ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የተተኩ አስራ ዘጠኝ አውቶሞቢል ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ/መ-08/18 ብርሃን ባንክ አ.ማ ነዳጅ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎችን በኤሌክትሪክ  ተሽከርከሪዎች የተመካት