Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/acb00918-d178-4c5e-9aba-9eb9e0ff35ab/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0535-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 326 ለተማሪዎች

Wolkite University: ሎት 326 ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውል የጠረጴዛ ጥገና ሚሆን አሉሙኒየም አንግል 30ሴ.ሜ በ 30ሴ.ሜ የሆነ (ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ)

Government (May 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c5a3e8d0-bda7-4566-903a-43b7dcf167f7/open Reference Number: WU-NCB-G-0080-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: WU-NCB-G-0053-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች የመኝታ አገልግሎት የሚውል የአልጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (May 13, 2026) Raw material (Pumice) Supply Service/2026 በድጋሚ የወጣ የሲሚንቶ ግብአት (ፑሚስ) አቅርቦት ጨረታ ማስታወቂያ CSC/RM/NCB/002/2018 ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር ሆለታ ከተማ አቅራቢያ ለሚገኘው ሲሚንቶ ፋብሪካው በግብዐትነት የሚውል

ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር ሆለታ ከተማ አቅራቢያ ለሚገኘው ሲሚንቶ ፋብሪካው በግብዐትነት የሚውል ጥሬ እቃ ወይንም ፑሚስ ለማቅረብ የሚችሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ የሮምነሽ አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 300962

ድጋሚ የወጣ የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 26, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ለነ/ሴ/ተ/ክ/ማ/ማ (01/001-03/2019) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ 2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የሥራ መገልገያዎች በአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን የጨረታ መዝጊያ ቀን ማራዘምን እና ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Oct 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መዝጊያ ቀን ማራዘምን እና ማስተካከያ መስጠት የጨረታ ቁጥር 001/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክስዮን ማህበር ለፋብሪካ ግብዓት የሚውል 6,700 ኩ/ል የተዳመጠ ጥጥ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 26, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፣ ባ/ጨ/ጨ/ግ/አቅ/001/2019 ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክስዮን ማህበር ለፋብሪካ ግብዓት

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የተፈራ ኃይሉ መታሰቢያ ጠቅላላ ሆስፒታል ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ ከፕላን ኢንተርናሽናል ጋር በአጋርነት በሚሠራው ፕሮግራም በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በሲዳማ ክልል በዳራ ወረዳ ለሚያስገነባው የተማሪዎች መማሪያ ክፍል እና የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጉራጌ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት G+9 ህንፃ አገልግሎት የሚውል መጋረጃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጉራጌ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት G+9 ህንፃ አገልግሎት

The Dire Dawa Administration Agriculture, Water, Mines & Energy Office Has Received a Budget Toward the Cost of Animal Health Development and Intends to Apply Part of It for Payments of the Supply of Veterinary Medicine (LOT-I) and AI Equipment (LOT-II) Under Bid Ref. No. DDAWMEB/GDS/004/2019.

Ministry of Revenue፡ Procurement of Construction Materials

Government (Oct 27, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4e924b3d-acc8-4022-b413-6da30ff79d08/open Lot Information