Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ ቡድን የመኪና ጎማ ከነካለማንዳሪው፣ የውጭ ፈርኒቸር እቃ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ ሕንጻ መሳሪያ፣ የአፈር ምርምር ኬሚካል እና የላቦራቶሪ እቃዎች፣ በኮንትራት ውል የሚያዝ የማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የእጽዋት ዘር ላብራቶሪ እቃዎች እና የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 29, 2025) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የመኪና ጎማ ከነካለማንዳሪው ሎት 2. የውጭ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና የመኪና ዲኮር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 29, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና የመኪና
Assosa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Light and Heavy Vehicles Tire
Government (Mar 29, 2025) Invitation to Bid Light and heavy vehicles Tiyer Supply procurement Procurement Reference No: ASU-NCB-G-0028-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: Open Procurement Classification Code: Code: 103000000
በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን የዶሮ መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን እና ፈርኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 28, 2025) በድጋሚ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን በስሩ ለሚያስተዳድረው ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን፡
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ