Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የስፖርት ጅምናዝየም ዕቃዎች ግዥ ማስታወቂያ የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ባ/ቱ/ስፖርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ ባ/ቱ/ስ01/18 ለሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ የጅምናዝየም ስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የጅምናዝየም ስፖርት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government (Apr 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2c82eddc-989b-451d-b4bf-8ed6a5016d5f/open Invitation to Bid “Procurement of ICT Equipment” Procurement Reference No: ESS-NCB-G-0031-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Ethiopian Statistics Service: Procurement of ICT Equipment

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 49/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/940f0ed8-e40d-4756-829b-296d6ffd0059/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0093-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመወልወያ

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የመወልወያ (Floor Mop) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Aug 17, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ መረዳጃ ማህበር እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ታደለ ታረቀ መካከል

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የመዋቢያ ክፍልና ዳይሬክተር ኦፊስ ኢንተሬር ሥራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ እና እስቲዲዮ ቢ የኢፖክሲ ሥራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ስራ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጯራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Aug 17, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሣሾች 1. አጉማስ መኩሪያ 2. ብርቱኳን ታከለ 3. ጠጄ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የወረታ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በጤና ጣቢያው በ2019 ዓ/ም የበጀት ዘመን ጀኔሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የወረታ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በጤና ጣቢያው በ2019 ዓ/ም የበጀት

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቦር ዞን ያዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ የሐይቅ ማረሚያ ቤት አስ/ር ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ለህግ ታራሚዎች የሚያስፈለጉ ልዩ ልዩ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ambo Farmers’ Cooperative Union is Seeking Bids from Eligible Contractors (category BC-4/GC-5 and Above) for the Construction of a Fattening Shed and Fence at Their Head Quarter in Ambo Town.

የቦታው ስፋት 37.16 ካ.ሜ. የሆነ ኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ደቡብ ኮከበ አንድነት መረዳጃ እድር እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሳሃሉ ሻኖ መካከል

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የህጻናት ማቆያ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ