Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c521ff82-9756-41bc-b24e-b109d3da496e/open Reference Number: EFP-NCB-G-0153-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFPCPS/NCB/G0058/OPEN/2018 Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Federal Police፡ Procurement of RDF Medicines

Government (Apr 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8c8508ff-047e-42ac-b606-adcae174206e/open Reference Number: EFP-NCB-G-0156-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFPCPS/NCB/G 0054/OPEN 2018 Procurement Information

Ethiopian Federal Police: Procurement of Stationary Materials

Addis Zemen (Apr 18, 2026) በድጋሚ 2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሣሽ ከምባታ ዞን ፍትሐብሔር ጉዳዮች ዐ/ህግ እና በአፈፃፀም ተከሣሾች ıኛ) ሠላሙ ዳንኤል፣ 2ኛ) አስፋው ሀንዴቦ መካከል ስላለው የአፈፃፀም

ከምባታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን /prostaglandin hormone/ ግልጽ የጨረታ ማ/ቁጥር 136/18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን (Prostaglandin Hormone በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን (Prostaglandin Hormone) በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አንድ/1/ ሳይት ላይ B+G+7 ለመስራት ባቀደዉ መሰረት ለመገንባት ብቁ የሆኑትንና ፍላጎት ያላቸዉን ደረጃ አንድ ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ (NCB) ማስታወቂያ የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2019 ዓ.ም ለመስራት ካቀዳቸዉ ፕሮጀክቶች መካከል

በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተማሪ መጽሐፍት ከወላይታ ሦዶ ወደ ጂንካ ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተማሪ መጽሐፍት ከወላይታ ሦዶ

Ethio Telecom is Inviting Eligible Companies to Express Their Interest in Providing Vehicles Upholstery and Decor Services.

ethiotelecom (Aug 18, 2026) Floating Date: As of August 17, 2026 1. Ethio Telecom invites all interested and eligible companies

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት Chemical Sprayer መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የድርድር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በካፒታል ዕቃ ኪራይ ንግድ ሥራ አዋጅ ቁጥር 103/1998

በቡኖ በደሌ ዞን የገቺ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት በወረዳው ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች የሚዉሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026)  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በቡኖ በደሌ ዞን የገቺ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም

የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ካሳሁን ፍስሃ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጸዳለ ወ/ማርያም መካከል ስላለው የፍ/አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የቴሌቪዥንና ሬዲዮ ማስታወቂያ ፕሮዳክሽን ሥራ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ እቃ ግዥ/  አገልግሎት/

የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሥልጣን ለንግድ እና ለመኖሪያ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በመደበኛ የሊዝ ጨረታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

የልደታ ልማት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር 01/2019ዓ.ም በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ስር ያለው ልደታ ልማት