Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/56dd1cb0-04c0-4248-af3c-8cbc49593114/open  Invitation to Bid Procurement of Utilities Management Services Procurement Reference No: WU-NCB-G-0159-2018-BID-OpenProcurement

Wollo University: Procurement of Utilities Management Services

Addis Zemen (Apr 02, 2026) የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በፌዴራል ግብርና ሚኒስቴር በጀት የሚገነባ የሥርዓተ ምግብ ሰርቶ ማሳያ ማዕከል በአዊ ብሄረሰብ ዞን በባንጃ ወረዳ ከሳ ቀበሌ ለማሰራት

በአብክመ ግብርና ቢሮ በፌዴራል ግብርና ሚኒስቴር በጀት የሚገነባ የሥርዓተ ምግብ ሰርቶ ማሳያ ማዕከል በአዊ ብሄረሰብ ዞን በባንጃ ወረዳ ከሳ ቀበሌ ለማሰራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/13526b05-db44-4b47-b0a7-aa9d92c14f34/open Reference Number: WU-NCB-G-0036-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: TCC–NCB-G-GB-0017-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Wollo University: የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ ዕቃ ግዥ(ወ/ዩ ልዕለ ህክምና ካምፓሰ)

Addis Zemen (Apr 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥ አአትማባ/ብግጨ/ግዳ/16/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የፅዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት፣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ኪራይ እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የፅዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት፣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ኪራይ እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱንና እቃዎቹን ማግኘት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 31, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ፎዝያ መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬህይወት አበባየሁ መካከል ስላለው

የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 31, 2026)  ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ መለዋወጫ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 31, 2026) የብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ የሥራ አልባሳት፣ የድርጅቱ ዓርማ የሚታተምበት መለዮና ከረባት እና የተለያዩ ጫማዎች (የሥራና የሴፍቲ ጫማዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር ቤት አገልገሎት የሚውል የጽህፈት መሳርያ፣ የመኪና ጎማ፣ ሞተር ሳይከል፣ የጽዳት እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና ዓላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 250 ካ.ሜ የሆነ የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 31, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ኑጅማ አባስ እና በፍ/ባለዕዳ ህፃን ዲቦራ ቡልቲ ለሙ ሞግዚት እና

ላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ለመጠጥ የሚውል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለማሰራት ስራ የተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 31, 2026) 300 ሜትር ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ የጨረታ ማስታወቂያ 1. ላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን

የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅንና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ቅ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የህትመት አገልግሎት፣ የመኪና ቅባቶች፣ የመኪና እቃዎች፣ ፕላንትና ማሽነሪ እና የህንፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል