Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 24, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 01,02,07,08 እና 10 ለሚያሰራቸው  የግንባታ ሥራዎች ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልጽ

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 01,02,07,08 እና 10 ለሚያሰራቸው የግንባታ ሥራዎች ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የትምህርት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2018 በጀት

የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የትምህርት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2018 በጀት ዓመት በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያዋ ለሚገኙ ነዋሪዎች ለሁሉም

ከነማ ፋርማሲ በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ የኮስሞቲክስ እና የወተት ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 16 24. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል ወርክ ስቴሸን /Work-station/ ኮሚፕዉተር በዘርፉ ከተሰማሩ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል ወርክ ስቴሸን /Work-station/ ኮሚፕዉተር በዘርፉ ከተሰማሩ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Roads Administration is Inviting Bids for the Construction Works of Kelly Tulu – Kapi Comp Access Road Project.

Ethiopian Herald (Jul 04, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BIDS 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated

የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ቶን ብዛት እና የሰነድ መግዣ ብር ላይ ማስተካከያ አድርጓል

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 04, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አለሚቱ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዘነበ ብርሃኑ ግዛው

የቦታ ስፋት 580ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት እነ ወ/ሮ ዘውድነሽ ተስፋዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ማቴዎስ ተስፋዬ መካከል ስላለው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጀማል አብዶሽ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ መዓዛ ወረስ መካከል ስላለው የፍርድ

የቪላ ሣህለ ሥላሴ አብሮ አደጎች ማኅበር የ2018 የበጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 04, 2026) ሂሳብ መመርመር ስራ ማስታወቂያ የቪላ ሣህለ ሥላሴ አብሮ አደጎች ማኅበር የ2018 የበጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 04, 2026) የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-48/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ

የቦታ ስፋት 76.5 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት እሸቱ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ብርቄ ካሳዬ መካከል ስላለው የፍርድ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት አንጋቱ መገርሳ እና የፍ/ባለዕዳ መስታወት ሙሊሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም