Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 23, 2026) የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሙራድ ሺፋ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ድንቃ ተሊላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/105215 በ01/08/2016ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government (Mar 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9b12f708-aebc-4758-93c6-8746fa961005/open Invitation to Bid Procurement of Building Renovation and Maintenance Work Procurement Reference

Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Building Renovation and Maintenance Work

Addis Zemen (Mar 23, 2026)  በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤትየጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያኦላይን በግልጽ ጨረታ ቁጥር AE001/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ኦንላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ናትናኤል ታከለ እና በፍ ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አንስተ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

የባለ ሁለት ፎቅ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት እና የህትመት ሥራዎች እና የተለያዩ የኪራይ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ ባዶ በርሜሎች እና የነዳጅ ታንከር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NREU/NCB/5/2018 በድጋሚ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶች

ጅረት የሰላምና የእርቅ ድርጅት የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ እንዲመረመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ለኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጅረት የሰላምና የእርቅ ድርጅት በአገሪቱ ውስጥ በሰላም ግንባታ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የዲመካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት የግንባታ ሥራዎችን ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ለማደራጀት ኃላፊነት በተሰጣቸው አካላት የተደራጁ ብቻ በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) 2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩ/ክ/ከ/ወረዳ 14 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፡-

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018

በጌደኦ ዞን ዲላ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት ለምግብነት የሚሆን እና ለምግብነት የማይሆን በቆሎ እና ቦሎቄ ለመሸጥ ሕጋዊ ተጫራቾች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Waajiri Maallaqaa Aanaa Ada’aa Bara Meeshaalee Barreeffamaa Fi Dhaabbii Xixiqqaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektirooniksii Gommaa Motor Saayikilootaa Uffata Seeraa Fi Gatii Hodhaa, Roottoo Bishaanii Mootor Saayikilii, Teessoo Pilaastikaa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada.

የአፍሪካ ኮሚኒቲ ትራንስፎርሜሽን ሰርቪስ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ኦዲት ሥራ ማስታወቂያ የአፍሪካ ኮሚኒቲ ትራንስፎርሜሽን ሰርቪስ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ