Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 19, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታቸውን ካልተወጡ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ንስር ማይክሮ ኢንስቲትየሽን ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ኢፌድሪ ጉምሩክ ኮሚሽን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ የስጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የአሉሚኒየም ፍሬምና መስታወት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር ላይ ያሉ የአሉሚኒየም ፍሬሞችን ከነመስታወታቸው አስነቅሎ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ የኅብረት ሥራ ዩንየን የደንብ ልብሶች፣ ሴፍቲ ጫማ፣ የልብስና የገላ ሳሙና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) ቁጥር-YCFCU/28944/18 የጨረታ ማስታወቂያ የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ የኅብረት ሥራ ዩንየን ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዕቃ በጨረታ

የወሊሶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዘመን የተለያዩ የማስተማሪያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የወሊሶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዘመን የተለያዩ የማስተማሪያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ

Enat Bank Invites All Interested Bidders for the Supply of Different Materials.

Reporter (Aug 16, 2026) INVITATION TO LOCAL COMPETITIVE BID 1. Enat Bank invites all interested bidders for the supply of

Cooperative Bank of Oromia S.C. Invites Interested and Eligible Suppliers to Participate in a National Competitive Bid for the Purchase of SD WAN Expansion.

Reporter (Aug 16, 2026) National Competitive Bid Purchase of SD WAN Expansion Cooperative Bank of Oromia S.C would like to

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ

Islamic Relief Ethiopia (IRE) Invites Eligible Electromechanical Contractors of Grade V and Above to Submit Bids for the Supply and Installation of Three (3) Solar-powered Water Supply Systems in Huse-Well-11, Harkonch, and Torbeyo Kebeles, Located in Mieso Woreda, West Hararghe Zone, Oromia Regional State.

Ethiopian National Theatre፡ Procurement of Office Equipment

Government (Aug 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f5ae3aa5-2693-4b1a-98bd-8b72c7439069/open Lot Information

Salale University፡ Procurement of Food and Beverages

Government (Aug 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9aaa51d5-57e5-430f-88f2-427843bfd43b/open Lot Information