Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/03a503d2-7b28-4de9-b52f-a83a4482b12e/open Reference Number: MoR-NCB-NC-0019-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOR-NCB/10/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

የገቢዎች ሚኒስቴር፡ የአዳራሽ እና የመድረክ ዲኮር አገልግሎት ግዥ

Addis Zemen(Feb 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የመጣ ግልፅ ጨረታ በቂርቆስ ከፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት የጠመንጃ ያዥ ቀድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ:- ቋሚና

የጠመንጃ ያዥ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቋሚና አላቅ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የት/ት መረጃ መሳሪያዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ(6 ኪሎ) ካምፓስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ(6 ኪሎ) ካምፓስ ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Government(Feb 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dfe4e5a6-0b91-45d8-b686-6981c8a1825a/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0079-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ለእንሰሳት ህክምና

Dilla University:በድጋሚ የወጣ ለእንሰሳት ህክምና አገልግሎት የሚውል አላቂ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች ግዥ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በቀን 01/03/2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የደንብ ልብስና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ያወጣው ግልፅ ጨረታ የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን

Addis Zemen(Nov 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ጨረታ የተሰረዘ መሆኑን ስለማሳወቅ ኮርፖሬሽናችን

ደ/ቡ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሼ/ቤ/ወ/አስ/ር/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ወይም ዲጂታል ፎቶ ቪዲዮ ካሜራ Canon R6 EOS MARK II፤ ከነሙሉ አክሰሰሪ Stand, Speed Light And Reserve Battery፤ ዜብራ ዙም/Zebra Zoom፤ ታብሌት ስልክ ወይም ስማርት ስልክ፣ ድምጽ መቅረጫ (አይሲ ሪከርድ) እና ፍላሽ ሚሞሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

Harari Transport and Road Development Bureau RCSFP Coordinated Office is Seeking to Shortlist Qualified and Eligible Local Consultants (of Grade III and Below) to Provide Comprehensive Consultancy Services for Several Rural Road Projects and One Trail Bridge

ቤባረም ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር የ2017 በጀት ዓመት የድርጅቱ የፋይናንስ ና ንብረት በውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቤባረም ሪል እስቴት

የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን መጋዘን በአደራ የተቀመጡ የተሽከርካሪ መለዎወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/04-03/2018 የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዋ/ጽ/ቤት Security Camera በ3 (ሶስት) ክ/ከተሞች ላይ ለማሰራት ስለተፈለገ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካለው ድርጅት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ መንግስት በከፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በወረዳው የተለያዩ የግንባታ ሥራዎችን በተቋሙ ባለው በጀት ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ መንግስት በከፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በአውሮፓ ህብረት አደጋ ቅነሳ ፕሮግራም ለፕሮጀክት ጽህፈት ቤት የሚያገለግል የተለያዩ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከህጋዊ ነጋዴ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል