Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተለያዩ የህትመት ውጤቶችን እና ለምርጫ ሚውሉ ሚስጥራዊ ሰነዶችን ሚስጥራዊነታቸውን በጠበቀ መልኩ ፈጭተው መልሰው ጥቅም ላይ ለሚያውሉ የሃገር
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተለያዩ የህትመት ውጤቶችን እና ለምርጫ ሚውሉ ሚስጥራዊ ሰነዶችን ሚስጥራዊነታቸውን በጠበቀ መልኩ ፈጭተው መልሰው ጥቅም ላይ ለሚያውሉ የሃገር ውስጥ ፋብሪካዎች በሽያጭ በማስተላለፍ ለማስወገድ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ኢፕድ 018/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተቋሙ ስም ፡– ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ 2. አድራሻ ፡– ወላይታ ሶዶ ከተማ 3.
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EP/GBP/NCB/07/2018 1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት 1 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ በሎት-2 የገልባጭ ተሽከርካሪዎች እና በሎት 3 የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች) እና የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ አጉማስ መኩሪያ፣ 2ኛ ብርቱኳን ታከለ እንዲሁም 3ኛ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሸጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ጫማ፣ የሕክምና እቃዎች፣ ጀኔሬተር ሙሉ ሰርቪስ፣ የፅህፈት መሳሪያ እና ኮምፒዩተር እና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሸጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣የኦአር
የደልጊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሆስፒታሉን ህንጻ የግንባታ እና የእድሳት ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደልጊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሆስፒታሉን ህንጻ የግንባታ እና የእድሳት ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአዘዞ ጤና ጣቢያ የላብራቶሪ ክፍል ግንባታ ለመስራት ይፈልጋል
Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአዘዞ ጤና ጣቢያ የላብራቶሪ ክፍል የግንባታ ለመስራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን Standard Nutrition (SMART) Survey በሰሜን ሽዋ ዞን በሲያደብር ዋዩ እና አንሳሮ ወረዳዎች የመረጃ ማሰባሰብ፣ ትንተናና ሪፖርት ለማዘጋጀት የመስክ መኪና ኪራይ ግዥ (የአገልግሎት ግዥ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን Standard Nutrition (SMART) Survey
በሰሜን ወሎ ዞን የዋድላ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስገንባት ይፈልጋል
Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ ዞን የዋድላ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች
Ethiopian Enterprise Development፡ Fiberglass Flower Pot
Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fb3950bf-acb0-4828-9acc-247aaea3c997/open Lot Information
Addis Ababa Road Authority: SPARE PART FOR TOYOTA 001 T2 I
Government (Apr 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/d4b8c728-01eb-4c2b-801e-1f9521462759/open Invitation for
Oromia Education Bureau፡ Song (Faaruu/mezmur) In Afaan Oromo
Government (Apr 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/f5f69ae1-503c-4d62-914f-64a724f83ebf/open Invitation for