Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ ቁ የተበዳሪ ስም

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1. የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሎት2. በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ እና በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. የቧንቧ ውኃ

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የጽህፈት መሳሪያ፣ የቧንቧ ውኃ እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ፈርኒቸር፣ ጀኔሬተር እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች