Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bfcfb743-6fde-400f-807f-f9b23de052b6/open Reference Number: EPSA-NCB-G-0072-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: epss/gs/sp/04/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: Procurement of Pare Part for Hand Pallet Truck and Stretch Wrapping Machine

Addis Zemen(Feb 22, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB WWC 11/2018 ውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለዙሀሙሲት መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው ፊልተር

ውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለዙሀሙሲት መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው ፊልተር ማቴሪያሎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሻሸመኔ ከተማ መስተዳድር የሻሸመኔ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት 2 የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣ 3. አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ 4. የቢሮ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሻሸመኔ ከተማ መስተዳድር የሻሸመኔ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች እና የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሙሉነሽ ሰብስቤ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሰርካለም ከተማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 100833 በ24/4/2017ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የብሄረ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ የህክምና ዕቃዎች፣ የትምህርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ትራንስፖርት፣ ጭነት፣ በኤች አይ ቪ ዙሪያ ለሚሰጥ ስልጠና ለመስተንግዶ፣ የፕላንት ማሽነሪ ዕቃዎች፣ የፕላንት ማሽነሪ ጥገና እና ህንጻ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር የአንዶዴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመለያ ቁጥር 01/2017 ዓ/ም የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር የአንዶዴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት

በጉለሌ ክ/ከ/ት/ት/ጽ/ቤት ድል በር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤትለጽህፈትና የትምህርት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ ግዥ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሪክና ውሃ እቃዎች፣ የመምህራን ማረፊያ ሶፋና ጠረጴዛ ጥገና አገልግሎት፣ የተማሪ መታወቂያ ህትመት አገልግሎት፣ ቋሚ ዕቃ ኤሌክትሮኒክስ እና የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በጉለሌ ክ/ከት/ት/ጽ/ቤት ድል በር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመደበኛ በጀትና በውስጥ ገቢ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ

Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Soil Fertilizer Freight Transportation Service From Djibouti to Different Local Destinations

Invitation to BiddersTENDER NO RFQ RFQ ESLSE/COR/NEG/PRF/2024/01436 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS FOR

Magaalaa Shaggar Kutaa Magaalaa Laga Xaafoo Laga Daadhiitti Waajjiri Maallaqaa Aanaa Eekkaa Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhaabbii, Meeshalee Elektirooniksii Fi Gommaawwan Konkolaataa Sektaroota Mootummaa Aanicha Jalatti Argaman Hundaaf Dorgomsiisee Caalbaasii Ifaatiin Bituu Barbaada.

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሙና ናጂብ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዘፈረድንግል መላኩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ

Ethiopian Sugar Industry Group Invites Interested Eligible & Qualified National Bidders for the Supply and Installation, Testing, and Commissioning of Air Ventilation at the Philips Building Marketing Office

INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. LP/OT/11/SIG/2017 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites interested eligible & qualified

የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 2 የ17/20 ጤና ጣቢያ ቋሚ እቃ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ህትመቶችን፣ አላቂ የጽዳት እቃ፣ ቋሚ የህከምና እቃ፣ መድሐኒት እና የላብራቶሪ ሬጀንት፣ ደንብ ልብስ እና የኔትወርክ እቃዎች የውሃና የመብራት መፍቻዎች፤ የጀነሬተር ሰርቪስ፣ የኪሚስትሪ  ማሽን ሰርቪስ፣ ሲቢሲ ማሽን ሰርቪስ፤ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ ሰርቢስ፤ የላውንደሪ ማሽን ጥገና፤ የመብራት መስመር ፓወር ማስተካከል ሥራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

የአፍሪካ ቀንድ የአካባቢ ማዕከልና ኔትወርክ-አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ቢሮ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ግቢ የሚገኙ አገልግሎት የሰጡ የመኪና ጎማዎች፣ መለዋወጫዎችና የቢሮ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአፍሪካ ቀንድ የአካባቢ ማዕከልና ኔትወርክ–አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ቢሮ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ግቢ የሚገኙ አገልግሎት የሰጡ የመኪና