Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 29, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት

የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት እና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/ጽ/ቤት ለባቲ

የአ/ቃ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል የመንግስት ግዥ ቡድን ለሴክተሮች የሚያስፈልጉ የአገልግሎት ግዥዎች /የህትመት ሥራዎች፣ የመኪና ኪራይ፣ የድንኳን እና ዲኮር አገልግሎቶች እና የዋንጫዎች/ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Amanuel Life and Light Development Association (ALLDA) is Seeking a Consultant to Review, Assess the Impact Of, and Revise Key Organizational Documents Including HR Policies, Strategic Plan, Financial Policies, Organizational Structure, Salary Scale, Procurement Policies, and Monitoring Evaluation and Learning (MEL) Guidelines.

በአብክመ የኦሮ/አስ/ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል 5/ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ለአንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ኮንቴነሮች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት አና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ኮንቴነሮች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት አና ያገለገሉ የቢሮ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት እና ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር

ስፋቱ 175 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ፡ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የአፈጻጸም ተከሳሽ፡ አቶ በሪሁ ፍሰሃ 1ኛ. የአፈጻጸም ጣልቃ