Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር RE-EMC/OT/NCB/01/2018 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ እና በቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ያሉትን ያገለገሉ እቃዎችእና የማዕድን ተረፈ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት ብዛት የመጫረቻ ሰነድ የሚቀርብበትና የሚዘጋበት የመጨረሻ የመጫረቻ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን ሰዓት ቀን ሰዓት 1 Gelophany grease KAUS- 45, 166 barrel 23/10/2018 4:00 23/10/2018 4:30 2 ፔሪዶት (peridoite)
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ እና በቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ያሉትን ያገለገሉ እቃዎች እና የማዕድን ተረፈ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/12/18 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ለሆስፒታሉ በ2018 ዓ.ም. ለሆስፒታሉ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት በጨረታው ላይለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል:: 1. እንድ ተጫራች ጨረታ ሠነድ በሚገዛበት ጊዜ የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ካርድ አቅርቦ ሰነድ መግዛት ይችላል:: 2. የሽያጭ ፈጻሚው አካል ባወጣው
በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም. ለሆስፒታሉ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ ግርማ አለባቸዉ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የካርታ ቁጥር ኮ/ቀ/የማ/ን/መ/114/23359/00 በወ/ሪት ፈትያ አብራር
ፀደይ ባንክ አ.ማ. B+G+5 መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) Invitation to Bid Bid Reference No: ERCS/GDS/SVC/0034/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites sealed bids from eligible and qualified bidders to submit bids
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids for Five Distinct Categories: Long-term Consultancy for E-learning Content Development, Long-term Transit and Customs Clearance Services, Printing Services for Calendars and Stationery, IT Equipment (including Monitors and Printers), and Various Non-Food Items (NFI).
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa Water and Sewerage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tube Settler Solvent Glue and Staplers
Government(Jan 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/96e0b6c5-0ec2-4cac-a034-2c57c20beb70/open Invitation to Bid
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 04, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን
Oromia Job Creation And Vocational Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Dole Job Center Construction
Government(Jan 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/1a446e54-446d-4c22-a211-58db118a0416/open Invitation to Bid
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን አይሲቲ እቃዎች እና ቶነሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ደ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/002/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን አይሲቲ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing Child Focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮዎች መስኮት አገልግሎት የሚውል የመጋረዣ ጨርቅ ከነሙሉ አክሰሰሪዎች እና ከነገጠማው በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) የመጋረጃ ጨርቅ ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/6/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮዎች
Oromia Job Creation And Vocational Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Yebu Job Center Construction
Government(Jan 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b46e3fd4-9859-4988-b3cf-c2ce151b1902/open Invitation to Bid
በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት አመት ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት አመት ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ ሎት1∙አላቂ
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት ዕቃ፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ብስክሌት እና የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎችን በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሠረት ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የሚዲያ ጨረታ ማስታወቂያ በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ 2018 ዓ.ም በመደበኛ እና ካፒታል ከተያዛው በጀት