Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት

በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት የቢሮ መጋረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fc3b01ec-9c44-4b99-bffe-bd64d5af928d/open  Invitation to Bid 

Manni Barumsaa Komiiniitii Mugar Godina Shawaa Lixaa, Aanaa Ada’aa Bargaa, Magaalaa Mugar, Mana Kuusaa M/B Komiiniitii Mugar Keessatti Kan Argamu Kitaabilee Tajaajilli Isaanii Irra Darbe, Kompiitaroota Dulloomanii Hojii Dhaabaniifi Baargamoota Gurguddaa Tajaajila Garagaraatiif Oolan Caalbaasiidhan Dorgomtoota Dorgomsiisee Gurguruu Barbaada.

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያገለግል የውሃ ማጣሪያ ኬሚካል (ክሎሪን) ግዥ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያገለግል የውሃ ማጣሪያ ኬሚካል (ክሎሪን)ግዢ አወዳድሮ

Ethiopian Sugar Industry Group Invites Sealed Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Procurement of Heavy Duty Offset Disc Harrows

Ethiopian Herald(Jan 09, 2026) INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. FP/OT/01/SIG/2026 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን የህትመት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 09/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን የህትመት አገልግሎት ግዥ ከዚህ

HelpAge Ethiopia Would Like to Invite Qualified and Interested Potential Bidders for the Supply and Delivery of NFI

2merkato.com(Jan 09, 2026) INVITATION TO TENDERFor the Supply and Delivery of NFI Ref #: HAI-ETH/005/25 HelpAge Ethiopia is an indigenous, non-profit

Dire Dawa University፡ Procurement of Electrical Equipment

Government(Jan 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/74398a37-9e7c-461f-95c8-bb972d2ad34c/open Reference

Dire Dawa University: Procurement of Laboratory Furniture

Government(Jan 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c9ef0f54-a5de-4475-bb02-05ecab9d738f/open Reference

Ethiopian Biodiversity Institute: Procurement of Car Maintenance/Basic Service/

Government(Jan 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2818813c-5725-4e20-8db3-555c62a13632/open Reference