Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 31, 2026)  ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 71434

የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 31, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና ዓላቂ የቢሮ ዕቃዎችን

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና ዓላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 31, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 005 ፣ 006 ፣ 007 ፣ 008 ፣ 009/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-03/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ / ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው

የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Federal Civil Service Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Service for System Quality Assurance Specialist

Reporter(Feb 22, 2026) Re-Advertisement Request for Expressions of Interest (Consulting Services Individual Consultant Selection) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia

BONGA UNIVERSITY Procurement of የፉርኖ ዱቄት ግዥ

Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/96de4395-4e24-4d90-9bd6-90ca11809f4b/open Reference

የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበልን መደበኛ በጀት እና ውስጥ ገቢ ድጎማ በጀት 2ኛ ዙር ጥቅል ግዥ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር ፕሌቶች፣ ካቦዎች የብረት ታንከሮች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የብርሃን በር ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከመንግሥት ከተመደበለት መደበኛ እና ውስጥ ገቢ በጀት ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አይነት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የደንብ ልብስ፣ የገበያ ጥናት ትንቢያ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03//2018 የግዢው አይነት ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዢ ሎት 2

የካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም የካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችና አገልግሎቶች

በስልጤ ልማት ማህበር (ስልማ) የሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 የት/ት ዘመን ለሚያስተምራቸው እስከ 480 ለሚደርሱ ተማሪዎች ለ2ኛው መንፈቀ ዓመት ቀለብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ዕቃዎች፣ ጥራጥሬ፣ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ እና ስጋ በጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

የደ/ምዕ/ ሸዋ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት በ 2018 በጀት አመት አዲስ ላስገነባው G+5 ህንጻ ለ2ኛ ዙር የወጣ የተለያዩ ጥራታቸው የተጠበቁ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የጂም እቃዎችን ከአገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል