Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥስ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ መሐመድ ቦራ ለሰጠው የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-06/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

University of Gondar፡ Procurement of Food and Beverages/ማልኒውትረንሽን ክፍል ለሚታከሙ ታካሚዎች

Government (Aug 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/63d1104a-54ce-4bd3-9b65-de1885157baa/open Lot Information

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የግንባታ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የግንባታ

በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 2 ስር የሚገኘው የመዝገበ ብርሀን ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ግባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 2 ስር የሚገኘው የመዝገበ ብርሀን ቅድመ አንደኛ፣1ኛና መካከለኛ ደረጃ

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) in Addis Ababa is Seeking Interested and Qualified Vendors for the Supply of Printing Equipment, Specifically Braille Embossers (Basic-D V5) and ArtisJet Young Redefined A4 Mini-UV Desktop Printers Including Accessories and Supplies for Promotional Items.

የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ መ/ቤቶች ለ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ መ/ቤቶች ለ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት፡- 1. ቋሚ

Plan International Ethiopia (PIE) is Inviting Eligible and Competitive Suppliers to Submit Expressions of Interest (EOI) for Pre-qualification Across 16 Diverse Categories, Including Office Stationery, Printing, Hotel and Event Services, Vehicle Rental and Maintenance, ICT Equipment, Furniture, Construction and WASH Materials, Food Commodities, and Professional Services.

Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise is Inviting Bids for a Three-year Cisco Smartnet License Renewal for Critical Network Devices.

Addis Zemen (Aug 30, 2026) Invitation to Bidders TENDER NO RFQ ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02642 Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite

Shaggar Institute of Technology (SIT) Invites Eligible Bidders for the Supply and Installation of Workshop and Laboratory Equipment for the Electrical & Electronics, General Mechanics, and Biotechnology Departments.

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት በጥሪ ማዕከል የተደገፈ የትራንስፖርት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር፡-ኢፕድ 002/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት