Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ  ማስታወቂያ አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን   ሎቶች እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 1 ሎት 1

አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ ዲ/ግ/ማ / ድ/ ግ/ጨ/ቁ 09/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ (ከባድ መኪና አይሱዚ እና Pick up መኪና) በጨረታ አወዳድሮ ከ6 ወር ያላነሰ ጊዜ ውል ፈፅሞ ለመስራት ፍላጎት ካለው ድርጅት ጋር የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ፦ የላብራቶሪ ማሽን “Integrated Chemistry, Immunoassay & Electrolyte, Integrated solution” ማሽን በ “Placement’ የሚሰጥ ድርጅት ካለ አስፈላጊውን

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/019/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከ/አስ/ የአቢሻገር ከፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ቡድን አቢሻገር ክፍለ ከተማ ስር ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የ2018 በጀት የተለያዩ ዕቃዎች አመት 2ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   2ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ ከተማ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ሃራጅ ጨረታ ሽያጭ

የኮዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 01, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቃዱ አሰፋ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ብርሃኔ መንግስቱ መካከል ስላለው

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸዉ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ

ኬርኤፕለፕሲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ኤአ የ2025 በጀት ዓመት የድርጅቱን የሂሣብ ሰነዶች በቂ ልምድ ያለውና የኦዲት ድርጅት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 01, 2025)   የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኬርኤፕለፕሲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ኤአ የ2025 በጀት ዓመት የድርጅቱን የሂሣብ

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት /ኢወአክኀ/ ጽ/ቤት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰራ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናትን የሚያስተባብር ኅብረት ሲሆን እ.ኤ.አ ከjanuary 1/2025 – December 31/2025 ዓ.ም ያለውን የዋና ቢሮ ሂሳብ በውጪ ኦዲተር አስመርምሮ እ.ኤ.አ ለMarch 2026 ለጠቅላላ ጉባኤ ለማቅረብ ይፈልጋል

የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ፣ መካከለኛ እና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ፣ መካከለኛ እና

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ