Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ሎቶች እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 1 ሎት 1
አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ ዲ/ግ/ማ / ድ/ ግ/ጨ/ቁ 09/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ (ከባድ መኪና አይሱዚ እና Pick up መኪና) በጨረታ አወዳድሮ ከ6 ወር ያላነሰ ጊዜ ውል ፈፅሞ ለመስራት ፍላጎት ካለው ድርጅት ጋር የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ፦ የላብራቶሪ ማሽን “Integrated Chemistry, Immunoassay & Electrolyte, Integrated solution” ማሽን በ “Placement’ የሚሰጥ ድርጅት ካለ አስፈላጊውን
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/019/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የከባድ ተሽከርካሪ አዲስ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለአሸናፊ ተወዳዳሪ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ
ለደቡብ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሸካ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለደቡብ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሸካ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) በድርድር የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ
በአብክመ ግብርና ቢሮ በአምስት ቦታዎች ሼድ ኔት ግንባታ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC_5/BC_5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሼድ ኔት ግንባታ ግልጽ ጨረታ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው መንግስትና በህዝብ ተሳትፎ አዳራሽ ከነ-ወንበር ገጠማ፣ ዘመናዊ የጉራጌ ባህላዊ ጎጆ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤት፣ የአዳራሹ አጥር እና የጥበቃ ቤት ጨምሮ ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ጌ/ወ/ፋ/ግ/ጨ/መ/ቁ/04/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት
በ250 ካ/ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ አንድ ዋና ክፍል ቤት እና ሰባት ክፍል ሰርቪስ የመኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የአንድነት 15 የጋራ መኖሪያ ቤት ኃ/የተ/ህ/ሰ/ማ በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ሃና ፉሪ 5.81 ሳይት 2B+G+13+T የጋራ ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመጀመርያውን ፌዝ (phase 1) ለማሰራት ይፈልጋል
2merkato.com(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2018 የአንድነት 15
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የGranite ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/BM/178/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ