Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተቋሙ ስም ፡– ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ 2. አድራሻ ፡– ወላይታ ሶዶ ከተማ 3.
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EP/GBP/NCB/07/2018 1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት 1 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ በሎት-2 የገልባጭ ተሽከርካሪዎች እና በሎት 3 የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች) እና የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 05/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ ሀዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርከሪዎች ይህ “ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጨረታ ማስታወቂያ
ethiotelecom (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃ፣ አላቂ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ 1ኛና መካከለኛ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ በክምችት የሚገኘው የእንስሳት መኖ ግብዓት (ኖራ) (CaCo3) እና የተፈጨ ኖራ (ፓወደር ላይም ስቶን) (አግሪ ላይም) በአጋርነት ከፋብሪካችን በመረከብ ምርቱን ለሚያከፋፍሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውክልና ለመስጠት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) የምርት አከፋፋይነት ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001-2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ በክምችት የሚገኘው
ወላይታ ልማት ማህበር ማህበሩን ለማጠናከር በመካሄድ ላይ በሚገኘው ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በወላይታ ዞን (ወላይታ ሶዶ፣ አረካ፣ ጠበላ፣ በሌ አዋሳ፣ ዲምቱ፣ ዳንጋራ ሰላጣ፣ አፋማ ጋሮ፣ ሄምቤቾ፣ ሃላሌ፣ ጎጮ እና ላሾ) ከተሞች የሚገኙ ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ወልማ 001/2026 ወላይታ
ነጻነት ጥበቃና ጽዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ከግንቦት 2013 ዓ.ም ጀምሮ ያለዉን እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም በድረስ የድርጅታችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ በዉጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ባለሙያ የስራ ማስታወቂያ ነጻነት ጥበቃና ጽዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ከግንቦት 2013 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 3 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ቁጥር 3 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የግዥ መለያ ቁጥር 003/2018 በአዲስ
Ethiopian Federal Police: Procurement of Sanitary Items
Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9fa7c67b-9d1c-48f9-825f-529c6b28307f/open Lot Information
Ministry of Revenue፡ Procurement of Color Printer Toner
Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e12567df-44f7-4e7f-a2fb-c0b5a06f47aa/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/93e15b37-91d1-43ed-a1a4-832e32236b63/open Lot Information