Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SM 05/2018፣ በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM04/2018

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብእት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብእት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Yedebub Nigat (Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ/ሾች 1ኛ/ ኦሞ ባንክ ተወካይ 2ኛ/ አቶ ሀብታሙ ያዕቆብ በአፈጻጸም ተከሳሽ/ሾች 1ኛ/ እስጢፋኖስ እልጎ መካከል ባለው የአፈጻጸም

በወላይታ ዞን የበሌ አዋሳ ከተማ አስ/ር ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Yedebub Nigat (Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ በቀለች ጎአ ጠበቃ አቶ በረከት ባሩዳ እና በአፈጻጸም ተከሳሽሾች ከኛ አቶ ሙሉጌታ ጎአ 2ኛ/ ወ/ሮ ጸሐይ

በ624 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ ቤት ሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Furniture

Government (Jun 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/efdd2af6-7c3d-477f-b652-fe15351682b8/open Lot Information

የቦታው ስፋት 1201 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አሊ ሳለህ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አይሻ ያሲን መካከል ስላለው

የፈረንጅ ላሞች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መንበረ ገለታ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ታደለች ታዬ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው

በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር-ESLSE/P&T/ REQ/2025/02998 በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ

የቦታ ስፋት 374 ካ.ሜ. ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት አቶ ደረጀ ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ቅዱስ ሞገስ መካከል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እየሩሳሌም መስፍን እና የፍ/ባለዕዳ እነ ዘውዴ ሃይለጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የቦታ ስፋት 345 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት አቶ ሙባረክ ረዲ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሁለተኛ ደረጃ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በፋይናንስም አልማሎት መሰረት ለዮሴፍ እና

ራከሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማህበር በኤሌክትሮሜካኒካል፣ በኤሌክትሪካል፤ ሶላር ፓወር፤ በኬሚካል፣ ኮንስትራክሽን ማሺነሪዎችና መለዋወጫ ዕቃዎች እንዲሁም ተዛማጅ በሆኑ የንግድ ሥራ ዘርፍ ብቻ ላይ ለሚሰማሩ ተጫራቾች ሱቆቹን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል