Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/59da09d4-46e8-412b-a8ec-c67fef1aeb10/open Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0098-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 90- በድጋሚ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ ድፓርትመንት ኬሚካል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the Procurement of different IT items. Bid Ref. No. Description Bid Bond

Dashen Bank Invites Bids for the Procurement of Various IT Items Across Three Lots.

Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Apr 19, 2026) NISIR MICROFINANCE ማይክሮፋይናንስ የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ቁጥር፡ 002/2018 ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን  አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: መኖሪያ ቤት/ቶች ተ.ቁ

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወርሃ የካቲት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ/መካ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 001 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወርሃ የካቲት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ/መካ/ደ/ት/ቤት ለ2019

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04 የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን ሎት 1

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 3 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ  ልዩልዩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/NVP-8FBI/01/12/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወ/ገንዘብ ፅ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በግልፅ የጨረታ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ግብዓቶች፣ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ ሸቀጦች፣ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ለማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መመዝገብ ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የመካኒሳ አካባቢ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮና የትምህርት መርጃ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችና የሰራተኛ ደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳዳር የፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የእቃና አገልግሎት ግዥ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ   ቁጥር ኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/4/ፋ/የጨ/ቁ 001/19 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳዳር የፋይናንስ