Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የአስተዳደር ቢሮ እና ለሱቅ የሚሆኑ ክፍት ቦታዎች ጥናት ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር በአሰራቸው ሕንፃዎች ላይ ለአስተዳደር የሚሆኑ ቢሮዎችን በዘመናዊ

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር በአሰራቸው ሕንፃዎች ላይ ለአስተዳደር የሚሆኑ ቢሮዎችን በዘመናዊ መልኩ ለማሰራትና የሕንፃውን የተለያዩ ከፍት ቦታዎች ለሱቅ አገልግሎት እንዲመቹ አጥንቶ የሚያቀርብ ባለሙያ በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን ለማስጠናት ይፈልጋል

Government(Feb 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c08ab7a1-61a3-4530-8d64-d8faa5f02a7a/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0960-2018-PUR Object of Procurement: የውሃ እቃዎች ግዥ በድጋሜ

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: የውሃ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል (በድጋሜ የወጣ COBE)

Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለተፈጥሮ ሀብት መሬት አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 10፣  ሎት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ፣ የእጅ ጋሪ እና የውሃ ማጠጫ ጆርዲን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለሙበት አቶ ናትናኤል ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አንስተ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/185278

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኮንደሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስቴር ጋዲሳ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መፈሪያ ዘርጋው መካከል ስላለው የፍርድ

የቤት የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 20, 2026) የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ሙሉጌታ የማነህ እና በፍ/ባለዕዳ ብሩክታዊት ግርማይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ደባርቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የቢሮ ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ደባርቅ ቅርንጫፍ

የጨንቻ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም የምግብ ጥሬ እህል፣ አጥንት የሌለው የበሬ ሥጋ፣ ማጣፈጫዎችን፣ ልዩ ልዩ ሸቀጣሸቀጦችን እና የማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-31/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች

Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Vehicles

Ethiopian Herald (May 20, 2026) INVITATION FOR BID(Bid No. FRMD/PD/RE/022/2026) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ ግንባታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ኤፍ ኤምና ቴሌቪዥን ጣቢያ

የስልጤ ዞን ፋ/መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋ/መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል። በመሆኑም፡- በዘመኑ የታደሰ ንግድ

Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Uniforms

Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ba115d68-b2f8-4dfa-aa3e-df88134320fb/open Lot Information