Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 29, 2026) በታክስ ዕዳ የተያዘ ተሽከርካሪ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ-01/2018 የገቢዎች ሚኒስቴር ጅማ ቅ/ፍ/ጽ/ቤት ግብር ከፋይ የሚጠበቅበትን የታክስ ዕዳ በታክስ ሕጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ

የገቢዎች ሚኒስቴር ጅማ ቅ/ፍ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-15/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ ቤት ገ/ድዴሳ፣ ያዮ፤

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንዲላ እንዲሁም በነዚሁ ዲስትሪክቶች ላይ የዝርያዎች ድብልቅ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ ቁ የተበዳሪ ስም

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጭሮ ሪጅን የመኪኖች ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር፡ ኢ/ኤ/አ/ጭሮ/ሪ/ግ/ጨ/002/2019 ጭሮ ሪጅን የመኪኖች ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of Sanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/BM/111/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply

መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ለቀረጻ የሚሆን የድሮን ካሜራ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሎት አንድ የጽ/መሣሪያ ግዥ ጨረታ ሎት ሁለት ኤሌክትሮኒክስ እና ለቀረጻ የሚሆን የድሮን ካሜራ

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የሽሮ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም 1ኛ ዙር ግዥ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የሽሮ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም 1ኛ

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የሚያዚያ 23 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት አመት ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የሚያዚያ 23 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን የሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አንደኛ ዙር ለ2019 ዓ.ም. የበጀት አመት በወረዳው ለሚገኙት መ/ቤቶች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቋሚና አላቂ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸሮች የመኪና እና የሞተር ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወሪዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም. የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨሪታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወሪዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019ዓ.ም በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶች

የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን የሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤርገንዶ ሞባይል ብዛታቸው 925 የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን የሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት