Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ
የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ ላይ የቀረቡ
ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ እቃዎች እና ተሽከርካሪ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 05/2019 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት
የአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቀላል፣ ከባድ ተሽከርካሪዎች እና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኢንሹራስ ዋስትና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የኢንሹራንስ ዋስትና አገልግሎት ግዥ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ/ግጨ/አግ/5/2018 የአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቀላል፣ ከባድ
የG+2 ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ሜፋኮን ኮንስትራክሽን ሀ/የተ/የግ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ ሚኪያስ ተስፋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የተለያዩ የካፌ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አለበል ደርብ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ደቦ የኒት ኃ /የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው
የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሙያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014
አንበሳ መድኃኒት ቤት አ.ማ. ከ ሀምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም እሰከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ያለውን ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) አስቸኳይ የኦዲት ማስታወቂያ አንበሳ መድኃኒት ቤት ኢማ ከ ሀምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም እሰከ ሰኔ
የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጫረታ ማስታወቂያ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸዉ ድርጅቶች እና ነጋዴዎችን አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ – መ/ቁ01 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የብሄራዊ ቤተመንግስት ቅደመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን የ2019 ዓ.ም የ1ኛ ዙር በጀት ዓመት ግዢ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የብሄራዊ ቤተመንግስት ቅደመ እንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት