Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ ላይ የቀረቡ

ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ-018/2018 በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው

በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው ሳይት አጠገብ ባለ G+3 ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቢራ ሠራተኞች አጠቃላይ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ ቦርከና ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኝ 12,122.06 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው መዋለ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለንግድ ሥራ አገልግሎት እንዲውል በጨረታ አውጥቷል

የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ የጥገና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2019 ዓ.ም የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም ፋ/ግ/ን/የስራ ሂደት

የቤቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ግርማዬ በላይ እና በፍርድ ባለእዳ እነ ወ/ሮ አስናቀች መንገሻ መካከል

በየካ ክ/ከተማ እንጦጦ ቁጥር አንድ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በየካ ክ/ከተማ እንጦጦ ቁጥር አንድ ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ

አዲስ አድማስ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከሐምሌ 01 ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን እና በቀጣይም በበጀት ዓመቱ ሂሳቡን የሚመረምሩለት የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Awash Bank Would Like to Notify Bidders of an Amendment to the Procurement with Reference Number AB-04-2026/27, Which Was Published in the Addis Zemen Newspaper on Sunday, August 16, 2026 (ነሐሴ 10/2018 ዓ.ም.).

Ministry of Industry፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Aug 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5ec5b373-94a2-4eb3-92f3-a5901d7ca261/open Lot Information

Hawassa University፡ Procurement of Field Vehicle Service Car Rental

Government (Aug 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/670ed1ff-78d3-4278-ad24-7ee05a33a05b/open Lot Information

Ethiopian Agricultural Authority፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Aug 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2ad43142-75f0-4eed-8b8c-97436c13c91e/open Lot Information