Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 7-18/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ polypropylene( የፋብሪካ ጥሬ እቃዎች)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትከስ ፣አዳዲስ አልባሳት(ጫማዎች)፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ Polypropylene(የፋብሪካ ጥሬ እቃዎች)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትከስ፣ አዳዲስ አልባሳት(ጫማዎች)፣ ሸቀጣሸጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-17/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 13/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቶታል ስቴሽንና ዲፈሬንሻል ጂፒኤስ ጥገና ግዥ፣ ፕሎተር ማሽን ጥገና መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Women Empowerment-Action (WE-Action) Invites Eligible Bidders to Participate in the Procurement of Laboratory Reagents, Medical Supplies, and Medical Equipment for Health Facilities from Certified Medical Supply Companies.
Addis Zemen (May 04, 2026) INVITATION FOR IDS (OXFAM) BID Reference: WE-Action/AA/0748/2026 Tender for procurement of Human Medications, Laboratory Reagent,
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የበቆሎ እህል ለሁለተኛ ጊዜ እንዲሁም ንጹህ የስንዴ እህል ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 009/ሽያጭ/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified Bidders for the Supply of 6 (Six) Units of Suv Plug-In Hybrid Electric Vehicles (PHEV).
Addis Zemen (May 04, 2026) INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. Re-LP/OT/21/SIG/2018 1.Ethiopian Sugar Industry Group invites
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 20/18 በሲዳማ ብ/ክ/መ/ እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የሀዋሳ ዳልጋ ከብት አባላዘር ማምረቻ፣
Educational Assessment and Examinations Service፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (May 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/65027672-24e9-4723-aad8-bfb357acbeea/open Invitation to
Médecins Sans Frontières (MSF) Invites Eligible and Qualified Patient Food Suppliers to Submit Sealed Bids for the Supply and Delivery of Cooked Patient Meals to Our Project in Korem Hospital for a Period of One Year
Reporter (May 06, 2026) Bid Announcement Médecins Sans Frontières (MSF) translates to doctors without border, is an international non-profit association.
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (inflight Catering) እና ለስካይላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የሀበሻ ዶሮ ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለሦስት (3) ዓመት ለመሥራት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመምረጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- SSNT-T613 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (inflight catering) እና ለስካይላይት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት አበበ አጥላው እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ፀሀይ ዘለቀ መካከል
Development Expertise Centre (DEC) Seeks to Engage an Experienced MHPSS Institution to Provide Face-to-face Individual and Group MHPSS at Designated Project Sites in Addis Ababa.
Reporter (May 06, 2026) TERMS OF REFERENCE (TOR) PROVISION OF INCLUSIVE MENTAL HEALTH AND PSYCHOSOCIAL SUPPORT (MHPSS) SERVICES FOR YOUNG