Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አማራ ባንክ አ.ማ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 30, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 06/2017 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በግቢው ውስጥ 11 ሄክታር የአትክልት መሬት ከሚያዚያ 15/2017 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 14/2019 ዓ.ም የጨረታ መነሻ ዋጋ የአንድ ዓመት 4,000,000.00/አራት ሚሊየን/ ለሁለተኛው ዓመት የጨረታ አሸናፊው 10% /አስር ፐርሰንት/ ጭማሪ ገንዘብ በማድረግ ለሁለት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ እስከ ሚያዚያ 14/2019 ዓ.ም በኮንትራት ማከራየት ይፈልጋል

የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 31, 2025) Invitation to Bid ለ2017 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0067-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል የመጀመሪያ ሕክምና መስጫ ኪት (First Aid Kit)፣ የጂም ማሽኖች፣ የደረት መደገፊያ እና የስቲም ማሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Mar 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል። የሎት ቁጥር የስራው ዓይነት

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች