Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች እና የጽዳት ዘርፍ እቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች እና ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government (Mar 27, 2026) 13የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/45d80100-3e11-4f8b-aa8b-324e495221e1/open Invitation to Bid Procurement of Educational Materials Procurement Reference No: ESA-NCB-G-0042-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Ethiopian Sport Academy: Procurement of Educational Materials

Dire Gazetta (Mar 25, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ በድሬዳዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በስሩ ላሉት ተቋማት ለ2018 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ ግዥ ለማድረግ

በድሬዳዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በስሩ ላሉት ተቋማት ለ2018 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ ግዥ ለማድረግ ስለሚፈልግ በዘርፉ የተሰማሩት አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government (Mar 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7c3dcdf3-d4bf-45e0-bd76-35e6171c76eb/open Reference Number: GU-NCB-G-0007-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: GU-NCB-G-0054-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Gambella University Procurement of የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጎማ እና ባትሪ ግዥ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፒክአፕ ተሽከርካሪ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 03, 2026) 1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሾች 1. አማረች ተፈራ 2. ሕጻን ጽዮን ዳንኤል እና በአፈጻጸም ተከሳሾች

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ባዘጋጃቸው የካፌና ሬስቶራንት የአገልግሎት መስጫ ህንጻ 843 ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በኪራይ ህንጻ ለማከራየት በካፌና ሬስቶራንት ዘርፍ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን በማወዳደር ለሶስት አመት ማከራየት ይፈልጋል

MINISTRY OF AGRICULTURE WOULD LIKE TO NOTIFY BID AMENDMENT ON BID CLOSING DATE

Ethiopian Herald (Jul 03, 2026) AMENDMENT/EXTENSION OFBID CLOSING DATE The Ministry of Agriculture wishes to notify all prospective bidders regarding

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 03, 2026) የአንደኛ ደረጃ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አራጋው ዘዋለ እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ላቄ ስጦታው መካከል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፊደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Compound Light Pole & Lighting Fixture ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/EM/90/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፊደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አውራጅ እና ቤተሰቡ የቡና ማጠቢያና

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 03, 2026)  የጨረታሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 001 ፣002፣003፣004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ታምራት ጥላሁን እና የፍ/ባለዕዳ እነ መ/ር ደባሱ ሰውነት መካከል ስላለው የፍርድ

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችን ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሸልፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢንዱስትሪያችን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችን ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሸልፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ ማንኛውም