Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 15, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ  ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ የጋራ መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ከራጅ/022/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሸለዉ) እና አዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Godiinaa Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Baabbillee Bara Baajata 2018 Bittaa Meeshaalee Elektirooniksii Ijaarsa MESOB Bitee Dhiheessuuf Caalbaasii Ifaadhaan Waldorgomsiisee Bituu Barbaada

Addis Zemen (Jun 20, 2026) Beeksiisa Caalbaasii Godiinaa Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Baabbillee bara baajata 2018 bittaa meeshaalee

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለሀብሩ ወረዳ ባህል እና ቱሪዝም ጽ/ቤት የባህል ቡድን የሙያ አገልግሎት ግዥ በመደበኛ በጀት ከሀምሌ 01/2019 ዓ.ም ጀምሮ የወረዳውን የተለያዩ የልማት ስራዎች ለማስተዋወቅ፣ ግንዛቤ በመፍጠር እና ቱባ ባህልን በማውጣት የወረዳውን ገጽታ ለማንጸባረቅ የሚሰሩ የተደራጁ የባህል ቡድኖች በዘርፉ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Godiinaa Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Baabbillee Bara Baajata 2018 Bittaa Meeshaalee Elektirooniksii Ijaarsa MESOB Bitee Dhiheessuuf Caalbaasii Ifaadhaan Waldorgomsiisee Bituu Barbaada

Addis Zemen (Jun 20, 2026) Beeksiisa Caalbaasii Godiinaa Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Baabbillee bara baajata 2018 bittaa meeshaalee

የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፍቹ ካምፓስ በ2019 ዓ.ም ከመንግስት በሚያገኘው በጀት ለእጩ መምህራን ለምግብነት የሚውሉ የተለያዩ አይነት እህል፣ ጥራጥሬ፣ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ የባልትና ውጤቶች፣ የከብት ስጋ፣ ዳቦ፤ የማገዶ እንጨት እና ለወጥ ማጣፈጫነት የሚውሉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መጥራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 20, 2026) ማረሚያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት በኮሌጁ

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ 12*20፣ የቀላል ተሽከርካሪ ጎማ 7.50*16፤ 8.50*16 እና የኒሳን ደብል ጋቢና ቲዩብለስ ጎማ ከነ ሙሉ አክሰሰሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የማተሚያ ማሽኖችን ከቅድመ ህትመት እስከ ድህረ ህትመት በዓለም አቀፍ የግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 20, 2026) ዓለም አቀፍ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የማተሚያ ማሽኖችን ከቅድመ

በደ/ም/አ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የንጹህ መጠጥ ውሃ ማስፋፍያ ግንባታ ለመስራት ዕቅድ በመያዙ ገንዘብ በማሰባሰብ ከኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢዎች የውሃ ዕቃን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለመ/ቤቱ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጡ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለመ/ቤቱ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጡ የደንብ