Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ24/08/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው
ጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስኬት ባንክ አ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኃይሌ ጫላና ጓደኞቻቸው ብረታብረት አ/ሽ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. በድጋሜ የወጣ የሰቆጣ ኤፍኤም ጣቢያ የፈርኒቸር እና አካስቲክ ሥራ፣ ሎት 2. የሰራተኞች የህክምና አገልግሎት፣ ሎት
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ
የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Revenue፡ Procurement of Stationary Materials
Government (Apr 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ce56b702-97c8-4f43-9b3e-7712a0fc7fd2/open Invitation to
መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ የድጋፍ መስጫ መሳሪያ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aa554d38-5253-4962-99f8-f0c336b41ab2/open Lot Information
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service፡ Procurement of Link Assy FR Wiper Part No and Shaft Assy FR Drive
Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b7595546-a13b-42da-b519-f8aeeb911228/open Lot Information
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!
2merkato.com (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ
የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሊያሠራው ለፈለገው ሥራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሠሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሥራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሠራው ለፈለገው
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የጄኔራል ታደሰ ብሩ ቁጥር 1 የመጀመርያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥገናዎች፣ የቅድመ አንደኛ ደረጀ ምድረ ጊቢ ተራዞ፣ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ጊቢ አጥር በብረት፣ የተማሪዎች ሽንት ቤት፣ የመምህራን ሽንት ቤት፣ የተማሪዎች የእጅ መታጠቢያ ቦኖ፣ የውሃ መስመሮች ዝርጋታ፣ የሮቶ ጥገና እና እጥበት፣ የተማሪዎች መማሪያ ክፍል በርና መስኮት ጥገና፣ የኮምውተር፣ ፕርንተርና ፎቶ ኮፒ እና የጀነሬተር ሰርቪስ ለመስራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የጄኔራል ታደሰ ብሩ ቁጥር 1 የመጀመርያ ደረጃ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0144/26 1. ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0011/26 ዳሽን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ጊቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 122 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ጊቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን